Government Service Requriements Government Service RequriementsGovernment Services Government Services

Back

መታወቂያ ለማውጣት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • ከ 18 ዓመት በላይ
  • 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. ከደንበኞች አገልግሎት ቢሮ ማመልከቻ ፎርም በመውሠድ ፎቶ ኮፒ አድርጐ ይሞላል
  2. የተሞላውን ፎርም ደንበኞች አገልግሎት ቢሮ ያስገባዋል
  3. የሚመለከተው አካል ማመልከቻ ፎርሙን ተመልክቶ የሚያስፈልገውን መታወቂያ ይሠጠዋል
  4. የተሠጠውን መታወቂያ ማህተም ቤት በመውሠድ ማህተም ያስደርጋል