Government Service Requriements Government Service RequriementsGovernment Services Government Services

Back

የመንጃ ፈቃድ ስም ማስተካከል

አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

 • የመንጃ ፈቃዱን ይዞ መቅረብ
 • የፍ/ቤት ማሰረጃ ኦሪጅናል ማቅረብ
 • ስፖርት ሳይዝ የሆነ 1 ወቅታዊ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ማቅረብ

 አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች 

 1. የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ በመግዛት መሙላት
 2. የተሞላውን ፎርምና መንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ ማቅረብ
 3. የተሞላውን ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የድርጅቱ ሠራተኛ ውሳኔውን ያስተላልፋል
 4. ባለ 5 ብር ቴምብር በዛው ቢሮ ገዝቶ ማቅረብ
 5. በዛው ቢሮ የመንጃ ፈቃድ ደብዳቤ 50 ብር ይከፈላል
 6. በዛው ቢሮ የአገልግሎት ክፍያ ይከናወናል
 7. የተከፈለበት ደረሰኝ ወደ ሚመለከተው ሠራተኛ ይመራል
 8. የሚመለከተው አካል ለተጠቀሰው አገልግሎት ተገቢ የሆነውን የስም ማስተካከያ ይከናወናል