News
Back
የድሬዳዋን ሰላምና ፀጥታ ለማስከበር የከተማዋ ወጣቶች በተደራጀ መንገድ እየሰሩ ነው:: ነሀሴ 2/2010
ድሬደዋ ነሀሴ 2/2010 የድሬዳዋ ሰላምና ፀጥታን በማስከበር የተጀመረውን የለውጥ ጉዞና የልማት ተግባራት ለማጠናከር ወጣቶች ተደራጅተው እየሰሩ መሆናቸውን ተናገሩ።ባለፈው እሁድ የተፈፀመው ኢሰብአዊ ድርጊትንም ወጣቶቹ አውግዘዋል፡፡
በድሬዳዋ ገንደገራዳ ቀበሌ 09 ሦስት መንደሮች ሰሞኑን በተፈፀመው ድርጊት የ14 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤ ሃብትና ንብረት ወድሟል፡፡ችግሩ በተከሰተበትና በሌሎች ቀበሌዎች የሚኖሩ ወጣቶች ተደራጀተው ችግሩን እንዳይስፋፋ ለማድረግና የአካባቢውን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር ተቀናጅተው እየሰሩ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡
ምንጭ፡ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
News Archive
-
Ethiopia decides to fully accept Algiers agreement. EBC; June 5, 2018
-
ኢትዮጵያ የአልጀርሱ ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ወሰነች:: ግንቦት 28፣2010
-
ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የ56 የጤና ተቋማትን የክትትል ሪፖርት ይፋ አደረገ::ግንቦት19/2010
-
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) በሌንጮ ለታ ከሚመራው የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ግንቦት 16፣2010
-
ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ የስድስት መቶ ሰላሳ ሁለት ሚሊዮን ብር እርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ግንቦት 16-2010
-
የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ:: ግንቦት 14፣ 2010
-
ለታላቁ የህዳሴ ግድብ እስከ አሁን ድረስ 11. 58 ቢሊዮን ብር ተሰብስቧል:: ግንቦት 14 ቀን 2010
-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ ወደ ሳውዲ አቀኑ:: ግንቦት 9/2010
-
28 ነጥብ 6 ሚሊዮን የእርሻ ማሳዎችን በዘመናዊ የመሬት ካርታ ለማካተት እየተሰራ ነው:: ግንቦት 8/2010
-
የህብረተሰቡን ጥያቄ በአዲስ አሰራር መመለስ ያስፈልጋል -የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር:: ግንቦት 7/2010
— 10 Items per Page