News News

ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የ56 የጤና ተቋማትን የክትትል ሪፖርት ይፋ አደረገ::ግንቦት19/2010

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በጤና መብት አጠባበቅ ዙሪያ በ56 የጤና ተቋማት ባደረገው ክትትል የታዩ ክፍተቶች እንዲስተካከሉ ምክረ ሃሳብ አቀረበ ።

በኮሚሽኑ የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ዳይሬክተር ወይዘሮ ትሁን ሽፈራው እንደገለፁት ኮሚሽኑ በስምንት ክልሎች በሚገኙ በእነዚህ የጤና ተቋማት ክትትል ያደረገው ባለፈው ዓመት መጨረሻ ነው፡፡ክትትሉ በደቡብ ህዝቦች ፣በሶማሌ ፣ በአማራ ፣ በትግራይ ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ፣ በአፋር ፣ በኦሮሚያና ጋምቤላ ክልሎች የተካሄደ ሲሆን 25 ሆስፒታሎች ፣ 16 ጤና ጣቢያዎችና 15 መካከለኛ ክሊኒኮች ያካተተ ነበር ። 
ምንጭ ፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች

Average (0 Votes)


No comments yet. Be the first.

News Archive News Archive