Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 ስለ መንግስት ዕይታ

 

እንደ አውሮፖውያን አቆጣጠር በ1995 ዓ.ም ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ የመሠረተውን ህገመንግስት አፀደቀች፡፡ የኢትዮጵያን የመከላከያ ሀይልን የመገንባት፣ የውጭ ግንኙነት የመመስረትና የጋራ ፍላጐቶችንና ጥቅሞችን በተመለከተ ፖሊሲ የመንደፍና የመቅረጽ ስልጣን የፌዴራል መንግስቱ ናቸው፡፡  

ኢትዮጵያ በሁለት የሕግ አውጪ ካውንስሎች የተመሰረተች ሲሆን ትልቁ የፌዴራል መንግስት ስልጣን ያለው የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲሆን፣ የኢትዮጵያን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን የጋራ ፍላጐቶችንና ጥቅሞችን ደግሞ በተመለከተ ሀላፊነት የተሰጠው ለኢትዮጵያ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ነው፡፡ የሁለቱም ምክር ቤት አባላት በአጠቃላይ የሀገራዊ ምርጫ ለአምስት ዓመት ይመረጣሉ፡፡ 

የአገሪቱ ርዕሰ ብሔር ኘሬዘዳንቱ ሲሆኑ የፌዴራል መንግስቱ ደግሞ ተጠሪነቱ ለተወካዮች ምክር ቤት በሆነ ጠቅላይ ሚኒስቴር ይመራል፡፡ እያንዳንዱ ክልል እራሱን የቻለ ከመሆኑም በላይ በክልሉ ምክር ቤት በተመረጠ ኘሬዚደንት ይመራል፡፡ የሕግ ተርጓሚው እራሱን የቻለ አካል ነው፡፡

 

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር