ስም - የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የተወካዮች ምክር ቤት
የተወካዮች ምክር ቤት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በነሀሴ 21, 1995፣ የፓርላማ አባሎች ተሰብስበው የመሰረቱት ትልቅ ስልጣን ያለው የፌዴራል መንግስቱ አካል ነው፡፡
በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 54/1 መሰረት፣ የተወካዮች ምክር ቤት አባሎች በህዝቡ ለአምስት አመት በአጠቃላይ አገራዊ ምርጫ ይመረጣሉ፡፡
|
ቁጥር |
የፖርቲው ስም |
ፖርላማው ውስጥ በፖርቲው የተያዙ መቀመጫዎች ብዛት |
ፖርላማው ውስጥ የተመረጠ የፖርቲው መሪ |
|
1 |
የኦሮሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት |
183 |
አቶ አባዱላ ገመዳ |
|
2 |
የአማራ ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ |
146 |
አቶ አዲሱ ለገሰ |
|
3 |
የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ግንባር |
112 |
አቶ ሀ/ማርያም ደሳለኝ |
|
4 |
የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር |
40 |
አቶ መለስ ዜናዊ |
|
ጠቅላለ በኢህአዲግ የተያዙ መቀመጫዎች |
481 ወይም 87.9% |
|
|
5 |
የሶማሌ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፖርቲ |
19 |
አምባሳደር መሀመድ ድሪል |
|
6 |
የአፋር ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፖርቲ |
8 |
|
|
7 |
የቤኒሻንጉል ህዝብ ዲሞክራሲያዊ አንድነት ፖርቲ |
6 |
አቶ ሙሉአለም በሴ |
|
8 |
የጋንቤላ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ግንባር |
3 |
|
|
9 |
የኢትዮጵያ አማራጭ የሠላምና ዲሞክራሲያዊ ሀይሎች |
4 |
ዶ/ር በየነ ጴጥሮስ |
|
10 |
የደቡብ የኢትዮጵያ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ቅንጅት |
2 |
ዶ/ር በየነ ጴጥሮስ |
|
11 |
የሀዲያ ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት |
3 |
ዶ/ር በየነ ጴጥሮስ |
|
12 |
የኦሮሞ ነፃነት ህብረት ግንባር |
1 |
አቶ አህመድ አብድልመጅድ |
|
13 |
የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፖርቲ |
2 |
|
|
14 |
የመላው አማራ ህዝቦች ድርጅት /የመላው ኢትዮጵያኖች አንድነት ድርጅት/ |
1 |
|
|
15 |
የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ |
1 |
|
|
16 |
የሲዳማ ሀዲያ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት |
1 |
|
|
17 |
የስልጤ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ አንድነት ፖርቲ |
1 |
አቶ ሬድዋን ሁሴን |
|
18 |
የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ |
1 |
|
|
ጠቅላላ |
53 |
|
|
19 |
የግል ተወዳዳሪዎች |
13 |
|
|
|
547 |
|