Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች

 

ኢትዮጵያ ኋላቀር ኢኮኖሚዋን ለመቀየር አዲሱን የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሰረት በማድረግ መንግስት ግብርና መር ኢንዲስትሪ የሆነ የረጅም ጊዜ የኢኮኖሚ ልማት ስትራቴጂ ቀርጿል፡፡ ይህ ስትራቴጂ ሁለት ክፍል ሲኖረው አንደኛው የውጭ ዘርፍ ሁለተኛው ደግሞ የውስጥ ዘርፍ ሲሆን ይህ የግብርናና የኢንዱስትሪ ወደፊት ያለውንና ኋላ የቀረውን ግንኙነት ያሳያል፡፡ በዚህ ግንኙነት

  1.  ግብርናው ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን ሲያቀርብ
  2. ለአገር ውስጥ አምራቾች ገበያ ያስፋፋል

የአገሪቷ የልማት ስትራቴጂ የተደገፈው አለም ባንክና አለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም ተባብረው ባወጡት የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ነው፡፡ ከ1994 ጀምሮ የነበሩ ተከታታይ የመዋቅር ማሻሻያ መርሀ ግብር ነው፡፡ ከ1998 ጀምሮ መንግስት የኘራይቬታይዜሽን መርሀ ግብር ጀምሯል፡፡ በሀላፊነታቸው መሰረትም እያንዳንዱ ዘርፍ የራሱ የሆነ ፖሊሲ አለው፡፡ 

 

በዚህም ስትራቴጂ ትልቅ የኢኮኖሚ እርምጃዎች ታይተዋል፡፡ በተለይም በነፃ ገበያ፣ አነስተኛ የዋጋ ግሽበት፣ አነስተኛ የመንግስት ብድር፣ የመሰረት ልማት አውታሮች መሻሻል፣ በግል የንግድ ዘርፍ መሻሻል ላይ በግልፅ ታይተዋል፡፡




©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር