National Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia
Home Page Citizen Page Government Page Diaspora Page International Community Page
 
EGov > አማርኛ > የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር > አገልግሎቶች > የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ሰነድ ማረጋገጥ

 አገልግሎቶቸ

 ቅጾቸ

 ሰነዶች

 የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ሰነድ ማረጋገጥ

 አገልግሎቱ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች 
  •  በውጭ ጉዳይ ሚ/ር የተፈረመ እና ማህተም የተደረገበት ዋናው ሰነድና ፎቶ ኮፒው
  • ለውጭ ጉዳይ ሚ/ር የአገልግሎት ክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ
  • ሠነዱ በውጭ ጉዳይ ሚ/ር ከተረጋገጠ በኋላ እስከ ስድስት ወር ድረስ ለጽ/ቤቱ መቅረብ አለበት
  • ስድስት ወር ካለፈው እንደገና በውጭ ጉዳይ ሚ/ር መረጋገጥ አለበት
     

    አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

  1. ባለ ጉዳዩ ሠነዱ ተረጋግጦ እንዲመዘገብለት ጥያቄ ያቀርባል

  2. ስምሪትና መስተንግዶ ሠራተኛ አመጣጥኖ ያሠማራል

  3. የስራ ክፍሉ ሀላፊ ለህግና ለሞራል የማይቃረን መሆኑን ይመረምራል  

  4. አጣሪና አፈራራሚ ሠራተኛ ያጣራል፣ ያፈራርማል፣ ይመዘግባል

  5. ገንዘብ ተቀባይ የአገልግሎትና ቴምብር ቀረጥ ክፍያ ያሰባስባል 

  6. ሠነድ አረጋጋጭና መዝጋቢ ሠራተኛ ሰነዶችን በማያያዝና ማህተም በማድረግ ቁጥርና ቀን ይሰጣል

  7. የማህተም የዕደላ ሠራተኛ በየገፁ ላይ ማህተም በማድረግ የባለ ጉዳዩን ድርሻ ይሰጣል የሥራ ሂደቱን ቀሪ ሰነድ ያስተላልፋል

 የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን |   Download Ge'ez Fonts
©የቅጂ መብት 2001 በኢፌዴሪ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር