National Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal Federal Social Security Agency of Ethiopia
Home Page Active Employees Page Employers Page Pensioners Page
 
EGov > አማርኛ > ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ > መረጃ > ስለ ጡረታ መዋጮ አሰሪዎች ምን ማወቅ አለባቸው

 አገልግሎቶቸ

 ቅጾቸ

 ሰነዶች

 ስለ ጡረታ መዋጮ አሰሪዎች ምን ማወቅ አለባቸው

 
  1. እያንዳንዲ አሠሪ የሠራተኞቹን መዋጮ ከደመወዛቸው ቀንሶና የራሱን መዋጮ ጨምሮ ለጡረታ ፈንዱ በየወሩ ገቢ ማድረግ አለበት
  2. ከሠራተኞቹ ደመወዝ ሊቀነስ የሚገባውን ራሱ ለመፈጸም ሳይቀንስ የቀረ አሠሪ ክፍያውን ራሱ ለመፈጸም ኃላፊ ይሆናል
  3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ መሠረት የጡረታ መዋጮ እስከተከታዩ ወር መጨረሻ ገቢ ያላደረግ አሠሪ ገቢ ባላደረገው ገንዘብ ላይ በየወሩ ሁለት በመቶ በተጨማሪ ይከፍላል
  4. የጡረታ መዋጮ ክፍያ ከማንኛውም ዕዳ ክፍያ ቅድሚያ ይኖረዋል

 

 የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን |   Download Ge'ez Fonts
©የቅጂ መብት 2001 በኢፌዴሪ፣ የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ