Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 ልዩ ልዩ ስምምነቶችን ማስፈፀም

    አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስልጉ መስፈርቶች 

  • በህግ አግባብ የተዘጋጀ የውል ፅሁፍ /ፎርም/
  • ውሉ የተለየ ንብረትን ወይም መብትን የሚመለከት ከሆነ ባለቤትነትን የሚያረጋግጥ ማስረጃ
  • እንደአስፈላጊነቱ እና እንደ ንብረቱ ዓይነት ክሊራንስና ሌሎች የድጋፍ ማስረጃዎች
     

   አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. ባለጉዳዩ ሰነዱ ተረጋግጦ እንዲመዘገብለት ጥያቄ ያቀርባል

  2. ስምሪትና መስተንግዶ ሠራተኛ አማጣጥኖ ያሠማራል

  3. የስራ ክፍሉ ኃላፊ ለህግና ለሞራል የማይቃረን መሆኑን ይመረምራል 

  4. አጣሪና አፈራራሚ ሠራተኛ ያጣራል፣ ያፈራርማል፣ ይመዘገባል

  5. ገንዘብ ተቀባይ የአገልግሎትና የቴምብር ቀረጥ ክፍያ ያሰባስባል

  6. ሠነድ አረጋጋጭና መዝጋቢ ሠራተኛ ሰነዶችን በማያያዝና ማህተም በማድረግ ቁጥርና ቀን ይሰጣል

  7. የስራ ክፍሉ ኃላፊ በመፈራረም ቲተሩን ያስቀምጣል

  8. የማህተምና ዕደላ ሠራተኛ በየገፁ ላይ ማህተም በማድረግ የባለ ጉዳዩን ድርሻ ይሠጣል የሥራ ሂደቱን ቀሪ ሰነድ ያስተላልፋል

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር