አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች
-
የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከቦሎ አገልግሎት ክፍል በመግዛት መሙላት
-
የተሞላውን ፎርም ለቦሎ አገልግሎት ክፍል ቢሮ ማቅረብ
-
የተሞላውን ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የድርጅቱ ሠራተኛ ውሳኔውን ያስተላልፋል
-
በዛው ቢሮ እንደ መኪናው ዓይነት ክፍያ ይከናወናል
-
የተከፈለበትን ደረሰኝ እዛው ቢሮ ያቀርባል
-
የተመለከተው አካል ለተጠቀሠው አገልግሎት አስፈላጊውን የሆነ ቦሎ ይሠጠዋል
-
የተሠጠውን ቦሎ ማህተም በማስደረግ ይወስዳል