አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
-
ሊብሬ ማቅረብ
-
ምክንያታዊ ደበዳቤ ይዞ ይመጣል
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች
-
የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ የአካል የአገልግሎት ለውጥ ቢሮ በመግዛት መሙላት
-
የሞላውን ፎርም የአካልና የአገልግሎት ለውጥ ቢሮ ያስገባል
-
የሚመለከተው አካል የተሞላው ፎርም ከተመለከተ በኋላ ለሚመለከተው ውሣኔ ያስተላልፋል
-
ከዳታ መረጃ ቢሮ የስራ ማረጋገጫ ደብዳቤ ይሠጠዋል
-
እንደ ተሽከርካሪው በዛው ቢሮ የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላል
-
በዛው ቢሮ የተሽከርካሪ 2% ይከፈላል
-
የከፈለበትን ደረሰኝ ይዞ ለሚመለከተው አካል እዛው ቢሮ ያስገባል
-
መረጃ አጣሪ የተሽከርካሪ ቴክኒክ ማስገቢያ ፎርም ይሠጠዋል
-
ተሽከርካሪውን ለቴክኒክ ባለሞያ ይሠጠዋል
-
የቴክኒክ ባለሞያ የቻንሲ ለውጡን ያከናውናል