Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 የተለያዩ ሠነዶችን የማረጋገጫ አገልግሎት

    አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች 

  • እንዲረጋገጥለት የሚፈልገውን ሠነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
  • ማንነቱን የሚገልፅ የቀበሌ መታወቂያ
     

   አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. የሰነዶች ማረጋገጫ ክፍል በመሄድ ማቅረብ የሚገባቸውን ሠነድ ያቀርባል 

  2. ትክክለኝነቱ ይረጋገጣል

  3. ወደ ሒሳብ ክፍል በመሄድ የአገልግሎት ማስፈፀሚያ ሠነድ ይዘጋጅለታል 

  4. በሠነዱ ላይ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን በዛው ክፍል ይከፍላል

  5. የሠነዶች ማረጋገጫ ክፍል በመሄድ የከፈለበትን ደረሠኝ ያቀርባል

  6. መክፈሉ ይረጋገጣል

  7. በመጨረሻም እንዲረጋገጥ የሠጠው ሰነድ ላይ ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ በዛው ክፍል ማህተም ይደረግበታል

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር