አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች
-
የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ በመግዛት መሙላት
-
የተሞላውን ፎርምና መንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ ማቅረብ
-
የተሞላውን ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የድርጅቱ ሠራተኛ ውሳኔውን ያስተላልፋል
-
ባለ 5 ብር ቴምብር በዛው ቢሮ ገዝቶ ማቅረብ
-
በዛው ቢሮ የመንጃ ፈቃድ ደብዳቤ 50 ብር ይከፈላል
-
በዛው ቢሮ የአገልግሎት ክፍያ ይከናወናል
-
የተከፈለበት ደረሰኝ ወደ ሚመለከተው ሠራተኛ ይመራል
-
የሚመለከተው አካል ለተጠቀሰው አገልግሎት ተገቢ የሆነውን የስም ማስተካከያ ይከናወናል