አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- ከኢንቨስትመንት ቢሮ የተሠጠ ፈቃድ
- ማመልከቻ
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች
-
የግብርና ኢንቨስትመንት ድጋፍ ዳይሬክቶሬት በመሄድ ማመልከቻ ያቀርባል
-
ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል
-
ሰነዱ ለስትሪንግ ኮሚቴ ይቀርባል
-
ኮሚቴው ትክክለኛነቱን ይገመግማል
-
የግብርና ኢንቨስትመንት ድጋፍ ዳይሬክቶሬት ኃላፊ ግምገማውን ያቀርባል
-
ትክክለኛነቱን አረጋግጠው ይፈርሙበታል
-
ሒሣብ ክፍል በመሄድ የአገልግሎት ማስፈፀሚያ ሠነድ ይዘጋጅለታል
-
በሠነዱ ላይ የተገለፀውን የሒሣብ መጠን በዕዛው ክፍል ይከፍላል
-
የግብርና ኢንቨስትመንት ድጋፍ ዳይሬክቶሬት ክፍል ውል ይፈጽማል
-
በመጨረሻም መሬቱ ይሠጠዋል