አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች
- የመረጃ እና ህዝብ ግንኙነት ክፍል በመሄድ ጉዳዩን ያስረዳል
- ላይብረሪ ይመራዋል
- ላይብረሪ በመሄድ የሚፈልገውን መረጃ ይጠይቃል
- የጠየቀው መረጃ በሽያጭ ወይም በነፃ መሆኑን ያረጋግጣል
- በነፃ ከሆነ በዕዛው ክፍል ይሠጠዋል
- በሽያጭ ከሆነ ሒሣብ ክፍል በመሄድ የአገልግሎት ማስፈፀሚያ ሠነድ ይዘጋጅለታል
- በሠነዱ ላይ የተገለፀውን የሒሣብ መጠን በዕዛው ክፍል ይከፍላል
- የከፈለበትን ደረሠኝ ለላይብረሪ ሀላፊ ያቀርባል
- ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል
- በመጨረሻም በጠየቀው መሠረት መረጃውን ይወስዳል