Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 ፓስፖርትና ልዩ ልዩ የመጓጓዣ ሰነድ አገልግሎት መስጠት

 አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

Þ    ከ 18 ዓመት በላይ ለሆኑ

·      የቀበሌ መታወቂያ ወይም የቀድሞ ፓስፖርት ካለ ቢቀርብ

·      ለመንግስት ሠራተኞች የመስሪያ ቤት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ወይም የቀድሞ ፓስፖርት ካለ ቢቀርብ

·      አመልካች በግንባር ማመልከቻ ቅጽ ሞልቶ ሲቀርብና ውሳኔ ሲያገኝ

·      አሻራና ፎቶ በመስሪያ ቤቱ ሲወሰድ

·      የአገልግሎት ክፍያ ሲፈፅሙ

Þ    ከ 18 ዓመት በታች ለሆኑ

·      በወላጅ ከሆነ

·      የልደት ካርድ

·      የወላጅ መታወቂያ /ፓስፖርት/

·      በተወካይ ከሆነ

·      የልደት ካርድ

·      የፍርድ ቤት ውክልና ማስረጃ

·      የተወካይ መታወቂያ /ፓስፖርት/

·      በጉዲፈቻ አዳጊ ከሆነ 

·      የልደት ካርድ

·      የፍርድ ቤት ማስረጃ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

1.     በድርጅቱ ፎቶ ኮፒ ክፍል በመሄድ ማቅረብ የሚገባውን ሰነድ ያቀርባል

2.     ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል

3.     ቀጠሮ ይሠጠዋል

4.     በቀጠሮ መሠረት 3 ቁጥር አዳራሽ በመሄድ ፎርም ይሞላል

5.     ፎርሙ በትክክል መሞላቱ ይረጋገጣል

6.     በዛው ክፍል የአገልግሎት ማስፈፀሚያ ሠነድ ይዘጋጅለታል

7.     በሰነዱ ላይ የተገለፀው የሂሳብ መጠን በዕዛው ክፍል ይከፈላል

8.     ፓስፖርት ዕደላ ክፍል በመሄድ የከፈለበትን ደረሠኝ ያቀርባል

9.     መክፈሉ ይረጋገጣል

10.  በዛው ክፍል ፓስፖርቱን ይወስዳል

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር