Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 የረዥም ጊዜ ስልጠና /ዲፕሎማ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ሁለተኛ ዲግሪ/

  አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች 
  • ከሚሰሩበት የመንግስት መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
  • የትምህርት ማስረጃ
     

  አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች 

1.     ሬጅስትሬሽን ቢሮ በመሄድ ማቅረብ የሚገባቸውን ሠነዶች ያቀርባሉ

2.     ትክክለኝነቱ ይረጋገጣል

3.     በዕዛው ክፍል ምዝገባ ይካሄዳል

4.     ሒሳብ ክፍል አገልግሎት ማስፈፀሚያ ሠነድ ይዘጋጅላቸዋል

5.     በሠነዱ ላይ የተገለፀውን የሒሣብ መጠን ዕዛው ክፍል ይከፍላሉ

6.     የከፈለበትን ደረሠኝ ለሬጅስሬሽን ቢሮ ያቀርባል

7.     ትክክለኝነቱ ይረጋገጣል

8.     በመጨረሻም በጠየቁት የስልጠና መስክ ስልጠናውን ይጀምራሉ

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር