Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 የፍታብሔር ክስ መመስረት

  አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • ማንነቱን የሚገልፅ የቀበሌ መታወቂያ
  • በተወካይ ከሆነ ሕጋዊ የውክልና ወረቀት

  አገልግሎቱን ለመግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. በመጀመሪያ ሬጅስትራር ቢሮ በመቅረብ ክሱ አግባብነት እንዳለው ያረጋግጣል

  2. ወደ ፋይል ከፋች ይመራል

  3. የአገልግሎቱ ማስፈፀሚያ ክፍያ ሰነድ በእዛው ክፍል ይረጋገጣል

  4. የዳኝነቱን ሂሣብ ከከፈለ በኋላ ወደ ሬጅስትራር ቢሮ በመሄድ የከፈለበት ደረሰኝ ይረጋገጣል

  5. ችሎት ቀጠሮ ይያዝለታል

  6.  ውሣኔ በተሰጠ በ3ቀናት ውስጥ የውሣኔውን ግልባጭ መውሰድ ይቻላል

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር