Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 መንጃ ፈቃድ፣ ሊብሬ፣ ፓስፖርት፣ ቦሎ፣ ሰሌዳ ቁጥር ለጠፋባቸው

አገልግሎት ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

·   ማንነትን የሚገልፅ መታወቂያ

·   የጽሁፍ ማመልከቻ

·   በውክልና ከሆነ ህጋዊ የውክልና ወረቀት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

1.      ሠራተኛ ማስተዳደሪያ ክፍል ማቅረብ የሚገባቸውን ሠነዶች ያቀርባል

2.      ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል

3.      በዕዛው ክፍል የአገልግሎት ማስፈፀሚያ ሠነድ ይዘጋጅለታል

4.      በሠነዱ ላይ የተገለፀውን የሂሳብ መጠን በዕዛው ክፍል ይከፍላል

5.      መክፈሉ ይረጋገጣል

6.      በፖሊስ አለመያዙ ይረጋገጣል

7.      በመጨረሻም በፖሊስ አለመያዙን  የሚገልፅ ህጋዊ የሆነ ማስረጃ በዕዛው ክፍል  ይሠጠዋል

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር