1. ማርኬቲንግና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ስራ ሂደት ቢሮ በመሄድ በደብዳቤ ጥያቄ ማቅረብ
2. በዛው ቢሮ የሚገገኝ ባለሙያ ደብዳቤውን ይገመግማል
3. ስለስራውና የክፍያ አገልግሎት ይወያያሉ
4. በስምምነት ከተደረሰ የአገልግሎት ክፍያ ይከናወናል
5. ድርጅቱ ማህደር መዝገብ ላይ ይመዘገባል
6. በስምምነቱ መሠረት አገልግሎቱን ያገኛሉ
©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ | የአጠቃቀም ደንቦች | ኃላፊነትን ስለመወሰን | ተደራሽነት | የደንበኞች ቻርተር
ያግኙን | እገዛ | ተዘውትረው የሚጠየቁ ጥያቄዎች