Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 ሳይታደስ ለቆየ መንጃ ፈቃድ እድሳት መጠየቅ

አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

·    መንጃ ፈቃድ ማቅረብ

·   ፓስፖርት ሳይዝ የሆነ 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ማቅረብ

·   የቀበሌ ነዋሪነት ማረጋገጫ መታወቂያ ማቅረብ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች 

1.   የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ በመግዛት መሙላት

2.   የተሞላውን ፎርምና የመንጃ ፈቃድ በዛው ቢሮ ማቅረብ

3.   የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የድርጅቱ ሠራተኛ ውሳኔውን ያስተላልፋል

4.   በዛውቢሮ የመንጃ ፈቃድ ደብተር 50 ብር ይከፈላል

5.   በዛው ቢሮ የአገልግሎት ክፍያ ይከናወናል

6.   በዛው ቢሮ ባለ 5 ብር ቴምብር ገዝቶ ያስገባል

7.   የተከፈለበት ደረሰኝ ወደ ሚመለከተው አካል ይመራል

8.  የተመራለት አካል ለተጠቀሰው አገልግሎት አስፈላጊ የሆነውን እድሳት ያከናውናል

 

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር