Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 እገዳ እንዲነሳ መጠየቅ

          አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች 
  • ከታገደበት አካል እገዳ ማሳገጃ ደብዳቤ ማቅረብ
  • ሊብሬ ማቅረብ

 

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች 

  1. የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ከስም ዝውውር ቢሮ በመግዛት መሙላት

  2. የተሞላውን ፎርም በስም ዝውውር ቢሮ ማቅረብ

  3. የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የሚመለከተው አካል ውሳኔውን ያስተላልፋል

  4. በዛው ቢሮ እንደ መኪናው ዓይነት የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማል

  5. በዛው ቢሮ የተከፈለበትን ደረሠኝ ያቀርባል

  6. የሚመለከተው አካል ለተሠጠው አገልግሎት አስፈላጊ የሆነውን የእገዳ ማንሳት ሂደት ያከናውናል

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር