Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 በውጭ ድርጅትና በህዝባዊ ተቋማት ለሚሠሩ የውጭ አገር ዜጐች የሚሠጥ የመኖሪያ ፈቃድ መስጠት

    አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች 

  • ከአንድ አመት በላይ የሆነ ህጋዊ ፓስፖርት
  • ፓስፖርት ኮፒ እና የፓስፖርት የቪዛ ገፅ
  • ከሚሠራበት ድርጅት የድጋፍ ደብዳቤ
  • ህጋዊ የስራ ፈቃድ
  • ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ 
     

   አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች 

  1. የውጭ ዜጎች መስተናገጃ ክፍል በመሄድ መቅረብ የሚገባቸውን ሠነዶች ያቀርባል

  2. ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል

  3. ሒሳብ ክፍል በመሄድ የአገልግሎት ማስፈፀሚያ ሠነድ  ይዘጋጅለታል

  4. በሠነዱ ላይ የተገለፀውን የሒሳብ መጠን በዕዛው ክፍል ይከፍላል

  5. በውጭ ዜጎች መስተናገጃ ክፍል በመሄድ የከፈለበትን ደረሠኝ ያቀርባል

  6. መክፈሉ ይረጋገጣል

  7. በመጨረሻም በዕዛው ክፍል የመኖሪያ ፈቃድ ይሠጠዋል

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር