Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 የመኪና ሽያጭ ማካሄድ

አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

·      የሻጭና የገዥ የሽያጭ የመንደር ውል ማቅረብ

·      የባለ ንብረት ሕጋዊ ውክልና ማቅረብ

·      የቀበሌ ነዋሪነት ማረጋገጫ መታወቂያ ማቅረብ

·      ሊብሬ ማቅረብ

 አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

1.  የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም በስም ዝውውር ቢሮ በመግዛት መሙላት

2.   የተሞላውን ፎርም ስም ዝውውር ቢሮ ማቅረብ

3.   የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የሚመለከተው አካል ውሳኔውን ያስተላልፋል

4.   ባለ 5 ብር ቴምብር ገዝቶ ማቅረብ

5.   በስም ዝውውር ቢሮ እንደ መኪናው አገልግሎት ክፍያ ይፈጽማል

6.   የተከፈለበት ደረሰኝ ወደ ሚመለከተው ሠራተኛ ይመራል

7.   የሚመለከተው አካል የሚመለከተውን ሽያጭ ያጸድቃል

 

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር