አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
የመነሻ ካፒታላቸው ከ 5000 ብር በታች ለሆነ ነጋዴዎች ንግድ ፈቃድ ለማውጣት ማሟላት የሚገባቸው ነገሮች
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች
-
የማመልከቻ ደብዳቤ ለንግድ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ማስገባት
-
የሚመለከተው አካል ማመልከቻ ደብዳቤውን ይመለከታል
-
የቴምብርና የአገልግሎት ክፍያ በዛው ቢሮ ይከፈላል
-
ለዋናው ምዝገባ 50 ብር በዛው ቢሮ ይከፈላል
-
ለንግድ ፈቃድ 60 ብር በዛው ቢሮ ይከፈላል
-
ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ በዛው ቢሮ ንግድ ፈቃድ ይሠጠዋል