Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 የተጨማሪ እሴት ታክስ የመመዝገብ አገልግሎት

  አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ለመመዝገብ ከ500 ሺህ ብር በላይ አመታዊ ገቢ ያለው መሆን አለበት
  • ከላይ የተጠቀሱትን ለማመሳከር ዋናውን ማቅረብ አለባቸው  

  አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. የተጨማሪ እሴት ታክስ የማመልከቻ ፎርም በገቢ አሠባሰብና አወሳሰን ክትትል ወሳኝ ስራ ሂደት ቢሮ በመውሰድ ይሞላል

  2. የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ይቀርባል

  3. በፎርሙ መሰረት በማህደር መዝገብ ላይ ይመዘገባል

  4. የማህደር ቁጥር ይሠጠዋል

  5. በዛው ቢሮ በማህደር ቁጥሩ መሠረት የተጨማሪ እሴት ታክስ የመመዝገብ አገልግሎት ይከናወናል

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር