Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 የመኪና ግብር ከፋይ

  አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • 4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
  • የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ ፎቶ ኮፒ
  • የመኪናውን ሊብሬ ፎቶ ኮፒ
  • ለንግድና ኢንዱስትሪ የሚሰጥ ካርድ ፎቶ ኮፒ

 አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. በገቢዎች አወሣሠንና አሠራር ቢሮ ቲን ፎርም ይሞላል

  2. የተሞላውን ቲን ፎርም በዛው ቢሮ ያስገባል

  3. ከዚህ በፊት በሌላ ቀበሌ ከነበረች መልቀቂያ ይዞ በመምጣት ለዛው ቢሮ ያስገባል

  4. በዛው ቢሮ ፋይል ይከፈትለታል

  5. እንደ መኪናው ግብር ይከፍላል

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር