አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች
-
የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከቦሎ አገልግሎት ክፍል በመግዛት መሙላት
-
የተሞላውን ፎርም ለቦሎ አገልግሎት ቢሮ ያቀርባል
-
የተሞላው ፎርም ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የሚመለከተው ሠራተኛ ውሣኔውን ያስተላልፋል
-
በዛው ቢሮ የአገልግሎትና የቦሎ ግልባጭ ክፍያ ይከፈላል
-
የሚመለከተው አካል ለተጠቀሠው አገልግሎት አስፈላጊ የሆነ የቦሎ ግልባጭ ይሠጠዋል
-
የተሠጠውን የቦሎ ግልባጭ በማህተም ቢሮ ማህተም አስደርጐ ይወስዳል