Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Home Home Citizens Citizens Government Government Businesses Businesses Forigners Forigners NGOs NGOs Decrease font Increase font
 

 መንጃ ፍቃድ ማደስ

           አገልግሎትን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች 
  • ሊቀየር የሚፈለገውን መንጃ ፍቃድ ማቅረብ
  • ፓስፖርት ሳይዝ የሆነ 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ማቅረብ 

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች  

  1. የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ ገዝቶ መሙላት

  2. ተሞላውን ፎርምና ባለ 5 ብር ቴምብር በመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ ማቅረብ

  3. የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የሚመለከተው ሠራተኛ ውሳኔውን ያስተላልፋል

  4. በዛው ቢሮ የመንጃ ፈቃድ ደብተር 50 ብር ይከፈላል

  5. በዛው ቢሮ የአገልግሎት ክፍያ ይከፈላል

  6. የተከፈለበት ደረሰኝ ወደ ሚመለከተው የቴክኒክ ክፍል ይመራል

  7. በተመራለት የቴክኒክ ክፍል የተጠየቀው የመንጃ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ይሠጣል

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር