አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
-
የመንጃ ፈቃዱን ማቅረብ
-
2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ማቅረብ
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች
-
የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ በመግዛት መሙላት
-
የተሞላውን ፎርም በመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ ማቅረብ
-
የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የድርጅቱ ሠራተኛ ውሳኔውን ያስተላልፋል
-
በዛው ቢሮ የማዛወሪያ 50 ብር ይከፈላል
-
በዛው ቢሮ የአገልግሎት ክፍያ ይከናወናል
-
የተከፈለበት ደረሰኝ ወደ ሚመለከተው ሠራተኛ ይመራልሚ
-
የመለከተው አካል ሁኒታውን ከመረመረ በኃላ ዝውውር እንዲፈፀም የሚያስችል ደብዳቤ ይልካል
-
ደብዳቤውን ፖስታ ቤት ይዞ በመሄድ ወደ ሚፈልግበት ክልል ይልካል
-
የላከበትን ደረሰኝ በመንጃ ፈቃድ እደሳ ቢሮ ያቀርባል
-
የሚሄድበት ሀገር ሄዶ መንጃ ፈቃዱን ይወስዳል