Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Federal  Democratic Republic of Ethiopia  
Decrease font Increase font
 
 
 
 

 የኢ-ተሳትፎ ፖሊሲ

 

የኢ-ተሳትፎ ኃላፊነታችን

የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ለደንበኞቹ አጥጋቢ፣ ተጠያቂነት ያለበትና ውጤታማ የሆነ አገልግሎት መስጠት እንዲያስችለው ከባለድርሻ አካላት ተገቢውን የግብረ-መልስና ጥቆማ ለማግኘት ጥረት ያደርጋል፡፡ ባለድርሻ አካላት በዚህ ድረ-ገፅ ላይ በሚገኙት እንደ የውይይት መድረክ፣ የተጠቃሚ አስተያየት መመዘኛ ምርጫዎች፣ ብሎጎች/ጡመሮች እንዲሁም የግብረ-መልስ መሰብሰቢያ ሳጥኖች በመጠቀም ከሚኒስቴር /ቤቱ ጋር ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ይጋበዛሉ፡፡

የግብረ-መልስ አሰባሰብ

ባለድርሻ አካላት በድረ-ገፁ ላይ በሚገኙት የተለያዩ የኢ-ተሳትፎ መገናኛዎች እንዲጠቀሙ ይበረታታሉ፡፡ ተጠቃሚዎች ሁሉንም የውይይት መደረኮች ያሉትን አስተያየቶችና ፅሁፎች ማንበብ ይችላሉ ነገር ግን አስተያየት መስጠት የሚችሉት የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው፡፡

ጠቃሚ ማሳሰቢያ

በዚህ ድረ-ገፅ ላይ በሚፃፉ ማንኛውም አስተየየቶች ሚኒስቴር /ቤቱም ሆነ የሚኒስቴር /ቤቱን ሠራተኞች ተጠያቂ አያደርግም፡፡

 

©የቅጂ መብት 2003 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት
የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ  |  የአጠቃቀም ደንቦች |  ኃላፊነትን ስለመወሰን | 
ተደራሽነት |  የደንበኞች ቻርተር