የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

የኢንቨስትመንት ፈቃድ ስረዛ

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • ማመልከቻ
  • የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሠርተፍኬት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

  1. መረጃ ዴስክ በመሄድ ማመልከቻ ይሠጣል
  2. ወደ ፈቃድና ምዝገባ ክፍል ይመራል
  3. ሠነዶቹን ያቀርባል
  4. ትክክለኝነቱ ይረጋገጣል
  5. ወደ ፈቃድና ምዝገባ ፀኃፊዋ የስረዛ ደብዳቤ እንዲዘጋጅ ይመራል
  6. የፈቃድና ምዝገባ ቡድን መሪ ደብዳቤው ይቀርባል
  7. ትክክለኝነቱ ታይቶ ይፈረምበታል
  8. በመጨረሻም ወደ መዝገብ ቤት ይመራል ህጋዊ ማህተም በማድረግ ለባለሃብቱ ድርሻው ይሠጠዋል