የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

የተቋረጠን ግንባታ ለማስጀመር

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ ፎቶ ኮፒ
  • ህጋዊ ካርታ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. የማመልከቻ ደብዳቤ ደንብ አስከባሪና መቆጣጠሪያ ቢሮ ያቀርባል
  2. የሚመለከተው አካል ማመልከቻ ደብዳቤውን ይመለከታል
  3. መሠረት ልማት ሄዶ ህጋዊ ፈቃድ እንዲያመጣ የ5 ቀነ ገደብ ይሠጠዋል
  4. ከመሠረት ልማት ያመጣውን ደብዳቤ ደንብ አስከባሪና መቆጣጠሪያ ቢሮ ያቀርባል
  5. ደንብ አስከባሪና መቆጣጠሪያ ቢሮ ሀላፊ ሁኔታውን ያፀድቃል