የመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

ለገበሬዎች የሠብል መረጃ አገልግሎት መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች 

  • ማመልከቻ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

  1. የመረጃና የህዝብ ግንኙነት ክፍል በመሄድ ጉዳዩን ያስረዳል
  2. ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል
  3. ለክሮኘ ዳይሬክትሬት ይመራል
  4. ክሮኘ ዳይሬክትሬት የጠየቀውን መረጃ ይሠጠዋል

የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች