የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

ለማህበራዊ ጡረታ መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ የጡረተኛውን ጡረታ ወሳጅ ያስፈልጋል
  • ማህበራዊ ጡረታ የተሠጣቸወ መታወቂያ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. ከደንበኞች አገልግሎት ቢሮ ማመልከቻ ፎርም 1 በመውሠድ ፎቶ ኮፒ አድርጐ ይሞላል
  2. የተሞላውን ፎርም ደንበኞች አገልግሎት ቢሮ ያስገባዋል
  3. የተመለከተው አካል የማመልከቻ ፎርሙን ተመልክቶ ለማህበራዊ ጡረታ ደብዳቤ ይጽፋል