የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

የረዥም ጊዜ ስልጠና /ዲፕሎማ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ሁለተኛ ዲግሪ/

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • ከሚሰሩበት የመንግስት መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
  • የትምህርት ማስረጃ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

  1. ሬጅስትሬሽን ቢሮ በመሄድ ማቅረብ የሚገባቸውን ሠነዶች ያቀርባሉ
  2. ትክክለኝነቱ ይረጋገጣል
  3. በዕዛው ክፍል ምዝገባ ይካሄዳል
  4. ሒሳብ ክፍል አገልግሎት ማስፈፀሚያ ሠነድ ይዘጋጅላቸዋል
  5. በሠነዱ ላይ የተገለፀውን የሒሣብ መጠን ዕዛው ክፍል ይከፍላሉ
  6. የከፈለበትን ደረሠኝ ለሬጅስሬሽን ቢሮ ያቀርባል
  7. ትክክለኝነቱ ይረጋገጣል
  8. በመጨረሻም በጠየቁት የስልጠና መስክ ስልጠናውን ይጀምራሉ