የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

የቤት ለቤት እደላና ቅበላ አገልግሎት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስመርቶች

  • የነዋሪነት የቀበሌ መታወቂያ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. ደንበኛው ማርኬቲንግና ቢዝነስ ዲቨሎፕመን ስራ ሂደት በመሄድ ስለሚፈልገው አይነት አገልግሎት በደብዳቤ የተሟላ መረጃ ማቅረብ
  2. በዛ ቢሮ የሚገኝ ባለሙያ ደብዳቤውን ይመረምራል
  3. ስለ አገልግሎቱና ስለክፍያው ይወያያሉ ከተስማሙ
  4. የአገልግለት ክፍያ ይከናወናል
  5. የስራ ውል ይፈራረማሉ
  6. በሚፈልጉት ሂደት የስራው ሂደት ይከናወናል