የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

የቻንሲ ለውጥ መጠየቅ

አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

 • ሊብሬ ማቅረብ
 • ምክንያታዊ ደበዳቤ ይዞ ይመጣል

 
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

 1. የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ የአካል የአገልግሎት ለውጥ ቢሮ በመግዛት መሙላት 
 2. የሞላውን ፎርም የአካልና የአገልግሎት ለውጥ ቢሮ ያስገባል 
 3. የሚመለከተው አካል የተሞላው ፎርም ከተመለከተ በኋላ ለሚመለከተው ውሣኔ ያስተላልፋል 
 4. ከዳታ መረጃ ቢሮ የስራ ማረጋገጫ ደብዳቤ ይሠጠዋል 
 5. እንደ ተሽከርካሪው በዛው ቢሮ የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላል 
 6. በዛው ቢሮ የተሽከርካሪ 2% ይከፈላል 
 7. የከፈለበትን ደረሰኝ ይዞ ለሚመለከተው አካል እዛው ቢሮ ያስገባል 
 8. መረጃ አጣሪ የተሽከርካሪ ቴክኒክ ማስገቢያ ፎርም ይሠጠዋል 
 9. ተሽከርካሪውን ለቴክኒክ ባለሞያ ይሠጠዋል 
 10. የቴክኒክ ባለሞያ የቻንሲ ለውጡን ያከናውናል