የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

የፍታብሄር ክስ መመስረት

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • ማንነቱን የሚገልፅ የቀበሌ መታወቂያ
  • በተወካይ ከሆነ ሕጋዊ የውክልና ወረቀት

አገልግሎቱን ለመግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. በመጀመሪያ ሬጅስትራር ቢሮ በመቅረብ ክሱ አግባብነት እንዳለው ያረጋግጣል
  2. ወደ ፋይል ከፋች ይመራል
  3. የአገልግሎቱ ማስፈፀሚያ ክፍያ ሰነድ በእዛው ክፍል ይረጋገጣል
  4. የዳኝነቱን ሂሣብ ከከፈለ በኋላ ወደ ሬጅስትራር ቢሮ በመሄድ የከፈለበት ደረሰኝ ይረጋገጣል
  5. ችሎት ቀጠሮ ይያዝለታል
  6. ውሣኔ በተሰጠ በ3ቀናት ውስጥ የውሣኔውን ግልባጭ መውሰድ ይቻላል