የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

ለጠፋ ቦሎ ምትክ መጠየቅ

አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

 • ከፖሊስ ጣቢያ የጠፋ መሆኑን ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ
 • የቀበሌ ነዋሪነት ማረጋገጫ መታወቂያ ማቅረብ
 • ሊብሬ ማቅረብ
   

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች 

 1. የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከቦሎ አገልግሎት ክፍል በመግዛት መሙላት
 2. የተሞላውን ፎርም ለቦሎ አገልግሎት ቢሮ ያቀርባል
 3. የተሞላው ፎርም ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የሚመለከተው ሠራተኛ ውሣኔውን ያስተላልፋል
 4. በዛው ቢሮ የአገልግሎትና የቦሎ ግልባጭ ክፍያ ይከፈላል
 5. የሚመለከተው አካል ለተጠቀሠው አገልግሎት አስፈላጊ የሆነ የቦሎ ግልባጭ ይሠጠዋል
 6. የተሠጠውን የቦሎ ግልባጭ በማህተም ቢሮ ማህተም አስደርጐ ይወስዳል