የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

ያገባ መሆን ማረጋገጫ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ
  • የባልና ሚስት አንድ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
  • የሽምግልና ወይም የቤተ ክርስቲያን መጋባታቸውን የሚገልጽ ወረቀት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

  1. ከደንበኞች አገልግሎት ቢሮ ማመልከቻ ፎርም 1 በመውሠድ ፎቶ ኮፒ አድርጐ ይሞላል
  2. የተሞላውን ፎርም ደንበኞች አገልግሎት ቢሮ ያስገባዋል
  3. የሚመለከተው አካል የማመልከቻ ፎርሙን ከተመለከተ በኋላ ያገባ መሆኑን ማረጋገጫ ደብዳቤ ይሰጣል
  4. የተሰጠው ደብዳቤ ክፍለ ከተማ ወይም ማዘጋጃ በመውሠድ የጋብቻ ሰርተፊኬት ይሠጣቸዋል