የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

የቅጣት ደረሠኝ ሲጠፋ

አገልግሎት ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • በቃል መግለፅ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

  1. የትራፊክ የምርመራ እና መቆጣጠሪያ ዋና ክፍል በመሄድ የተቀጣበትን ቀንና ወር ይገልፃል
  2. ትክክለኛነቱን ያረጋግጣል
  3. አስተዳደርና ፋይናንስ ክፍል የአገልግሎት ማስፈፀሚያ ሰነድ ይዘጋጅለታል
  4. በሰነድ ላይ የተገለፀውን የሒሣብ መጠን በዛው ክፍል ይከፍላል
  5. የትራፊክ የምርመራ እና መቆጣጠሪያ ዋና ክፍል በመሄድ የከፈለበትን ደረሠኝ ያቀርባል
  6. ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል
  7. በመጨረሻም የተቀጣበት ደረሠኝ በፎቶ ኮፒ ይሠጠዋል