የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

በጨረታ ለተገዛ ንብረት ስም ማዘዋወር

አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

 • የጨረታ ሠነድ ኦሪጅናል ማቅረብ
 • ሊብሬ ማቅረብ
 • የቀበሌ ነዋሪነት ማረጋገጫ መታወቂያ ማቅረብ
 • 2 ጉርድፎቶ ማቅረብ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች 

 1. የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ፎርም ከስም ማዛወሪያ ቢሮ በመግዛት መሙላት
 2. የተሞላውን ፎርም በስም ዝውውር ቢሮ ማቅረብ
 3. የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የሚመለከተው አካል ውሳኔውን ያስተላልፋል
 4. በዛው ቢሮ እንደ መኪናው አገልግሎት ክፍያ ይከፈላል
 5. በዛው ቢሮ 2%  ይከፈላል
 6. በዛው ቢሮ የተከፈለበትን ደረሠኝ ያቀርባል
 7. የሚመለከተው አካል ለተሠጠው አገልግሎት የስም ዝውውሩን ያፀድቃል