የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

ቀረጥ እንዲነሳ መጠየቅ

አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • ከጉምሩክ ዲክላሬሽን ይዞ ይመጣል
  • ሊብሬ ያቀርባል

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች 

  1. የደንበኞችን አገልግሎት ማመልከቻ ከስም ዝውውር ቢሮ በመግዛት መሙላት
  2. የተሞላውን ፎርም በስም ዝውውር ቢሮ ማቅረብ
  3. የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የሚመለከተው አካል ውሳኔውን ያስተላልፋል
  4. በዛው ቢሮ እንደ መኪናው ዓይነት የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማል
  5. በዛው ቢሮ ልዩነት 2% ይከፈላል
  6. በዛው ቢሮ የተከፈለበትን ደረሠኝ ያቀርባል
  7. የሚመለከተው አካል ለተሠጠው አገልግሎት አስፈላጊ የሆነ የቀረጥ ማንሳት ስራ እንዲከናወን ያደርጋል