የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

በኤግዚቢት የተያዘ ዕቃ ለማስለቀቅ

አገልግሎት ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • ከሳሽ በቃልም ሆነ በስልክ ሁኔታውን መግለፅ ይችላል

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

  1. ወንጀል ምርመራ ክፍል በመሄድ የዕቃው አይነት የሚገልጽ ማስረጃ ያቀርባል
  2. ትክክለኛነቱን የሚያረጋግጥ አባል ይመደባል
  3. የተመደበውን የምርመራ አባል ትክክለኛነቱን ያረጋግጣል
  4. በመጨረሻም እግዚቢት ዕቃ ግምጃ ቤት በመሄድ ዕቃውን ይወስዳል