የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

አስፈላጊ መረጃዎችን በነፃ ለመቀበል

አገልግሎቱን ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • የድጋፍ ደብዳቤ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

  1. የሥነ ምድር መረጃ ማዕከል በመሄድ ደብዳቤ ያስገባል
  2. ትክክለኝነቱ ይረጋገጣል
  3. ወደ ዳሬክተር ቢሮ በመሄድ ደብዳቤውን ያቀርባል
  4. ትክክለኝነቱ ይረጋገጣል
  5. ነፃ መረጃ እንዲሠጠው ደብዳቤው ላይ ይፈርሙበታል
  6. የሥነ ምድር መረጃ ማዕከል በመሄድ ደብዳቤውን ያቀርባል
  7. ዳይሬክተሩ መፍቀዳቸው ይረጋገጣል
  8. በዕዛው ክፍል የፈለገውን መረጃ ይወስዳል