የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

የመስመር ማሻሻያ

አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • የአገልግሎት ሂሳብ መክፈያ ደረሰኝ
  • የቀበሌ ነዋሪነት መረጋገጫ መታወቂያ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ Cደቶች

  1. የደንበኞቹን አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም ከደንበኞች አገልግሎት ስራሂደት በመውሠድ ይሞላል
  2. የተሞላው ፎርም በዛው ቢሮ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በኋላ የድርጁቱ ተወካይ ውሳኔ ይሰጣል
  3. ለተጠየቀው አገልግሎት የሚፈለገው የዋጋ ግምት በዛው ቢሮ ክፍል ይከናወናል
  4. የተገመተውን ክፍያ መጠን የሚያረጋግጥ የሂሳብ ሰነድ ይዘጋጃል
  5. በተጠቀሰው የሂሳብ መክፈያ ደረሰኝ መሠረት ክፍያው በእዛው ክፍል ይከናወናል
  6. የተከፈለው ደረሰኝ ወደ ሚመለከተው ቴክኒክ ክፍል ይመራል
  7. በተመራለት ቴክኒክ ክፍል ለተጠቀሰው አገልግሎት በፐሮግራሙ መሠረት ውሳኔው ይተላለፋል