የመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

ክስ በሰው አካል ላይ ለሚፈፀም ወንጀል

አገልግሎት ለማግኘት መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • ከሳሽ በቃልም ሆነ በስልክ ሁኔታውን መግለፅ ይችላል

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

  1. ወንጀል ምርመራ ክፍል ከሳሽ ቀርቦ ክሱን መግለፅ
  2. ትክክለኛነቱን የሚያረጋግጥ አባል ይመደባል
  3. የተመደበው የምርመራ አባል ትክክለኛነቱን ያረጋግጣል
  4. መርማሪው የወንጀሉን ምርመራ ውጤት ለአቃቤ ህግ ይልካል
  5. ከሳሹም ክሱን በፍ/ቤት ይከታተላል

የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች