የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች የመንግስት አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችየመንግስት አገልግሎቶች የመንግስት አገልግሎቶች

Back

ለኮድ 2 /ለቤት ተሽከሪካሪዎች/ ውል መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

 • በህግ አግባብ የተዘጋጀ የውል ፅሁፍ /ፎርም/
 • የባለቤትነት መታወቂያ /ሊብሬ/
 • ከትራንስፖርት ባለሥልጣን የዋጋ ግምት ማስረጃ እና ክሊራንስ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚካሄዱ ሂደቶች

 1. ባለ ጉዳዩ ሠነዱ ተረጋግጦ እንዲመዘገብለት ጥያቄ ያቀርባል
 2. ስምሪትና መስተንግዶ ሠራተኛ አመጣጥኖ ያሠማራል
 3. የሥራ ክፍሉ ሀላፊ ለህግና ለሞራል የማይቃረን መሆኑን ይመረመራል
 4. አጣሪና አፈራራሚ ሠራተኛ ያጣራል፡ ያፈራርማል፣ ይመዘግባል
 5. ገንዘብ ተቀባይ የአገልግሎትና የቴምብር ቀረጥ ክፍያ ያሰባስባል
 6. ሠነድ አረጋጋጭና መዝጋቢ ሠራተኛ ሰነዶችን በማያያዝና ማህተም በማድረግ ቁጥርና ቀን ይሰጣል
 7. የሥራ ክፍሉ ሀላፊ በመፈረም ቲተሩን ያስቀምጣል
 8. የማህተምና ዕደላ ሠራተኛ በየገፁ ላይ ማህተም በማድረግ የባለጉዳዩን ድርሻ ይሠጣል የሥራ ሂደቱን ቀሪ ሠነድ ያስተላልፋል